እራሱን «የአዲስ አበባ የፖለቲካ እስረኞች ማሕበር» ብሎ የሠየመዉ ሥብሰብ የኢትዮጵያ መንግሥትን በዓለም አቀፍ ሕግ ለመፋረድ ዛተ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/99113

ሽብርተኛ ተብለው ታስረው የነበሩ የፖለቲካ እስረኞች መንግስት የገባውን ቃል አጥፎብናል ሲሉ ወቀሱ የማሕበሩ ኃላፊዎች ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የአዲስ አበባ መስተዳድር መቋቋሚያ እንደሚረዳቸዉ ከዚሕ ቀደም የገባላቸዉን ቃል አጥፏል።ማሕበራቸዉ ቀደም ሲል በፀረ-ሽብር ሕግ ጉዳት የደረሰባቸዉ ያላቸዉን 300 ያሕል አባላትን ያስተናብራል። እራሱን «የአዲስ አበባ የፖለቲካ እስረኞች ማሕበር» ብሎ የሠየመዉ ሥብሰብ የኢትዮጵያ መንግሥትን በዓለም አቀፍ ሕግ ለመፋረድ ዛተ። […]

The post እራሱን «የአዲስ አበባ የፖለቲካ እስረኞች ማሕበር» ብሎ የሠየመዉ ሥብሰብ የኢትዮጵያ መንግሥትን በዓለም አቀፍ ሕግ ለመፋረድ ዛተ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post እራሱን «የአዲስ አበባ የፖለቲካ እስረኞች ማሕበር» ብሎ የሠየመዉ ሥብሰብ የኢትዮጵያ መንግሥትን በዓለም አቀፍ ሕግ ለመፋረድ ዛተ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.