እሰጥ አገባ፡ ኢትዮጵያ፣ ለውጥ ግጭቶች እና ወደፊት ሊያስኬዱ የሚችሉ አቅጣጫዎች

Source: https://amharic.voanews.com/a/crossfire-ethiopia-reform-conflict-and-a-way-forward-jawar-mohammed-and-alula-solomon-voa-with-alula-kebede-july-2018/4482117.html
https://gdb.voanews.com/0B956E1F-5CB3-430E-A163-7E0D89296614_w800_h450.jpg

በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የለውጥ እንቅስቃሴና በሀገሪቱ የሚታዩ ግጭቶች ዙሪያ ባለፈው ሳምንት የተጀመረ ክርክር ነው።ተከራካሪዎች የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ዲሬክተሩ አቶ ጃዋር ማሃመድ እና በሰሜን አሜሪካ የትግራይ ተወላጆች ማሕበር ዲሬክተሩ አቶ አሉላ ሰለሞን ናቸው። የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ አሉላ ከበደ ነው።

 

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.