“እስከ 2021 መጨረሻ በመላው ዓለም የኮቪድ – 19 ክትባትን ማድረስ ከተቻለ በጣም ጥሩ ይሆናል” – ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ

https://feedpress.me/link/17593/13860290/amharic_7629f54e-b398-49f0-87f8-5ab12abf5abe.mp3

ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ – በአውስትራሊያ ካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና በአውስትራሊያ የኢትዮያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ በመሠራትና ለሕክምና ተግባር ለመዋል ተቃርበዋል የሚባሉትን የኮቪድ-19 ክትባት ምርምር ሂደቶች አስመልክተው ይናገራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply