“እናት አባትህን አክብር ሃገርህን ውደድ ስለሚል ሃገሩን የሚወድ ሰው ከጎኑ ያለው ወንድሙን መውደድ አለበት።” አባቶች

Source: https://mereja.com/video2/watch.php?vid=dd13328ce

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በተማሪዎች መካከል ተቀስቅሶ የነበረው አለመግባባት በዕርቀ ሰላም ተፈቶ የመማር ማስተማር ስራው ተጀምሯል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.