እኔ ኦሮሞን የማውቀው … (አሌክስ አብርሃም)

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107810

‹‹የኦሮሞ ጥላቻ ›› የሚል ታፔላ በመለጠፍ ማንንም ማሸማቀቅ አይቻልም፡፡ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ህወሃትና ደጋፊዎቹ እንዲሁም የጥቅም ተጋሪዎቹ ሲነኩ ሲመከሩና ሲዘከሩ ነገሮችን በሰከነ መንገድ ቁመው ከማየት ይልቅ ዘለው ‹‹የትግሬ ጥላቻ›› እያሉ ህዝብ ውስጥ ለመደበቅና ስህተታቸውን በህዝብ ካባ ሲጠቀልሉ ይሄው የጊዜ ሰፌድ ራሱ እንደ ልቃሚ አንጓሎ ገለል አደረጋቸው ፡፡ ለህዝብ ምን ይዘውለት ሄዱ ተረትና ስጋት ፡፡ አሁንም በኦሮሚያ ህዝብ ራሱን ለመጠቅለል የሚፍገመገመው ዋናው ቄሮ ሳይሆን የድል አጥቢያ አርበኛውና እነጃዋር ጠፍጥፈው የሰሩት ቄሮ ይሄን አለም በሙሉ የሚፀየፈውን የሽብር ድርጊቱን‹‹ተው ›› ሲባል ‹‹የኦሮሞ ጥላቻ ›› እያለ የማያዛልቅ ለቅሶና ስም ልጠፋውን ተያይዞታል ፡፡ ‹‹ለኦርጅናሌዎቹ›› ያልበጀ ዘፈን ምን እንሁን ብላችሁ ነው የምታላዝኑት ? ‹‹ዋነው ያልበጀ

The post እኔ ኦሮሞን የማውቀው … (አሌክስ አብርሃም) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.