እንዲህ ያለ ቁጣ ለቴዲ አፍሮ አይገባም! – ከናፍቆት ገላው

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/93033

ቴዲ አፍሮ፤ ዛሬ በሀገራችን ሰማይ ላይ የፈነጠቀውን የነጻነት መንፈስ፤ የኢትዮጵያን ትንሳኤ፤ የኢትዮ-ኤርትራን ዳግም ህብረት፤ በጨለማው ዘመን ውስጥ ሆኖ በተስፋ አሻግሮ ማሳየት የቻለ፤ የተሻለ ቀን እንዲመጣ ሳይታክት የቃተተ፤ ስንዝል ያበረታን፤ ስናዝን ያጽናናን፤ ተስፋ ስንቆርጥ ያነቃቃን፤ ሲቃችንን ያስተጋባልን የክፉ ቀን ባለውለታቸን ነው። በእሁድ ለታው ዝግጅት ላይ፤ ተወዳጅ ዜማውቹን ከዚህ ቀደም በምናውቀው አቅሙ ሲጫውት ማየት የሁላችንም ፍላጎት ነበር። […]

Share this post

One thought on “እንዲህ ያለ ቁጣ ለቴዲ አፍሮ አይገባም! – ከናፍቆት ገላው

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.