እኛም እንዳንሰቅለው! (ወለላዬ ከስዊድን)

Source: http://ethioforum.org/amharic/%E1%8A%A5%E1%8A%9B%E1%88%9D-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8A%95%E1%88%B0%E1%89%85%E1%88%88%E1%8B%8D-%E1%8B%88%E1%88%88%E1%88%8B%E1%8B%AC-%E1%8A%A8%E1%88%B5%E1%8B%8A%E1%8B%B5%E1%8A%95/

እንደምን? ይመጣል! ከናዝሬት ላይ ነብይ፣ ልክ እንደተባለው ከወያኔም ዓብይ፣ ተገኝቶ ከመጣ – ጌታ ከመረጠው፣ ፈራሁኝ እንደሱ እኛም እንዳንሰቅለው!

Share this post

One thought on “እኛም እንዳንሰቅለው! (ወለላዬ ከስዊድን)

 1. ለገሠ መለሰ ሲሆን ያየ ትናንት
  የዛሬውን ተናጋሪ ዓብይ ካደረጉት
  ትዕቢት የሌለው የተተነበየለት
  እንዲሰማ እንዲታይ ለተቀመጡት
  ሊያስተፀይርላቸው አቀረቡት
  አዳሜ አስብቶ ለማረድ ማን ብሎት
  ከፍ አድርገው ይስቀሉት !!
  በለው !

  Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.