“እኛ ማንንም አንፈራም” የቤተክርስቲያን አባቶች

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96361

ክርስቲያኖችን በሜንጫ በሏቸው ያለው ሰው በመንግስት እሽሩሩ እየተባለ፣ ቤተክርስቲያን እየተቃጣለች እና ክርስቲያኑ እየታረደ መንግስት እስካሁን አንድም ወንጀለኛ ለህግ አላቀረበም። በጀት ተመድቦለት በአይዲዮሎጂ የሚደገፍ ቡድን ቤተክርስቲያንን እያጠፋ ነው። በባሌ፣ኢሊባቡር፣ጅማ፣ቤንሻንጉል፣ ወለጋ፣ሐረር፣ሰሜን ሸዋእና ከሚሴ ላይ በእስልምና እምነት ተከታዮች ጥቃት እየደረሰብን ነው። የተዋህዶ ልጆች እየታረዱ ነው። የእስልምና እምነት ተከታዮች የነብዩን ቃል ተላልፈዋል። የኢትዮጵያ እስልምና ተቋማት ጉባኤም ይህ ነገር እስልምናን […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.