እያረምን ወይስ እያበድን እንሂድ? (በዳንኤል ክብረት)

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/97375

ገበሬው ለሙግት ወደ ሸንጎ ሄዶ ሲመጣ የገዛ ወዳጆቹ የዘራውን እህል ሳያርሙ፣ ሳይኮተኩቱ ጠበቁት፡፡ ማሳውን እያየ ያብዳል፡፡ እንዴት እንደዚህ ይደረጋል? ይህን ያደረጉት እነ እንቶኔ ናቸው? ይህን ያደረጉት እኔን ሊጎዱ ነው? ድሮም እነርሱ አይወዱኝም ነበር፤ በቃ የሰው ነገር መጨረሻው እንደዚህ ሆነ ማለት ነው? በቃ የእርሻዬ ነገር አበቃለት ማለት ነው? እያለ ፀጉሩን እየነጨ ያብዳል፡፡ አንድ ሽማግሌ ከሩቅ አይተዉት […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.