ኦሮሚያን አቋርጠው የሚያልፉ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ፈተና

ከቅርብ ወራት ወዲህ ከአማራ ክልል በደጀን መስመር ወደ አዲስ አባባ የሚሄዱና የሚመለሱ ከባድ የደረቅ የጭነት ተሸከርካሪ አሽከርካሪዎች በተለይ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከጎሐጽዮን ደብረጉራቻ ባለው መስመር ማለፍ ፈተና ሆኖባቸዋል። አስተያየታቸውን ከሰጡት አሽከርካሪዎች መካከል አንዱ ”ከፍቼ ከተማ የቅርብ ርቀት ከምትገኝ ‘አሊ ዶሮ’ ከተባለች ቦታ ላይ መስከረም 30/2013 ዓ. ም የክልሉን የፀጥታ ኃይሎች የደንብ ልብስ የለበሱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply