ኦሮሚያ መለስተኛዋ ሩዋንዳ – ከአንተነህ መርዕድ

ከአንተነህ መርዕድ ነሃሴ 2020 ዓ ም ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው እንዲሉ ኦሮምያ ሩዋንዳን ስትሆን በዐይናችን በብረቱ እያየን ሃላፊነቱ ያለባቸው ባለስልጣናት ደግሞ ዐይናችሁን ጨፍኑ እያሉን ነው። አንድ ምስኪን ሴት ምግብ ስታበሳስል ቤቷ ነደደባት። ቤቱን ለማትረፍ ሩጠው የደረሱ ጎረቤቶች ከአቅማቸው ውጭ ሆኖ ቤቱ ወደ አመድነት ተቀየረ። በቤቷ መንደድ የደነገጠችው ሴት “ለባሌ አትንገሩት! ለባሌ አትንገሩት!” እያለች ታለቅሳለች። በሁኔታው የተገረሙ ጎረቤቶቿም “ሲመጣ የሚገባበት ቤት ያግኝ እንጂ አንነግርብሽም” አሏት። የኦሮምያና የፌደራል መንግስቱ አንቱ የተባሉ ጎምቱ ባለስልጣናት ስለነደደው ቤት ሳይሆን ጥፋቷን ለመሸፈን እንደተጋችው ከንቱ ሴት ኦሮምያ ከእጃቸው አምልጣ ወደ ሩዋንዳነት ስትቀየር ለገጽታቸው መበላሸት በመጨነቅ ዓለም ያወቀውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ሊሸፍኑ መትጋታቸውና የሚቀጥለውን ጥፋት ከአሁኑ አለመከላከላቸው ምን ያህል

Source: Link to the Post

Leave a Reply