“ኦሮማራ” በቡልቻ ደመቅሳ አንደበት

Source: http://welkait.com/?p=11585

ሰሞኑን ሸገር ታይምስ ከኦቦ ቡልቻ ደመቅሳ ጋር ቃለመጠይቅ አካሂደው ነበር፡፡ በቃለመጠይቁ ወቅት ስለኦሮሞና አማራ የእርስበርስ ግንኙነት ተጠይቀው የነበረ ሲሆን ሀሳባቸውን እንዲህ ሲሉ አካፍለዋል፡፡ ሸገር ታይምስ፡– ኦሮሞና አማራ አንድ ነን፣ ማንም አይለየንም የሚሉ መድረኮች ሲዘጋጁ አስተውለናል። በተለያዩ ማህበራዊ ድረገጾች ደግሞ ሁለቱ ህዝብ እንዳይጠናከርና ወዳጅ እንዳይሆን የማይፈልጉም አሉ ይባላል ። እርስዎ ስለሁለቱ ህዝብ ምን ይላሉ? አቶ ቡልቻ፡– …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.