ከሊብራል ዴሞክራሲ ወደ ሶሻል ዴሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም ለውጥ አድርገናል (ምክክር ፓርቲ)

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/108004

ተሻሻለው የምክክር ፓርቲ ፕሮግራም ነው። ፕሮግራሙ በሕገ መንግስት ላይ ፓርቲው ያለው አቋም፣ከሊብራል ዴሞክራሲ ወደ ሶሻል ዴሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም ለውጥ አድርገናል… ቀሪውን እንዲያነቡና ለሕዝብ ይፋ እንዲያደርጉልን በኢትዮጵያ አንድነት ስም እንጠይቃለን። 1. መግቢያ    ምክክር ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (ምክክር ፓርቲ) አገር አቀፍ የፖለቲከ ፓርቲ ሲሆን በመላው ኢትዮጵያ የሚንቀሳቀስ ሕብረብሔራዊ ፓርቲ ነው፡፡ ፓርቲው የዜጎችን ነፃነት ለማስከበር የሶሻል ዲሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም የሚከተል ሲሆን ፅንሰ ሀሳቡንና ፍልስፍናውን ከሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ የሕዝብን ፍላጐት መሠረት ያደረገ ጠቃሚ እሴቶችን በመውሰድና በማጣመር ከሚቀርፃቸው ፖሊሲዎች አንፃር የሕዝቡን ተጠቃሚነት ላይ መሠረት በማድረግ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴውን ያደርጋል፡፡     ምክክር ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ (ምክር ፓርቲ) የሶሻል ዲሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም መመሪያ አድርጎ የትግሉ ራዕይ ምን መምሰል

The post ከሊብራል ዴሞክራሲ ወደ ሶሻል ዴሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም ለውጥ አድርገናል (ምክክር ፓርቲ) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.