ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ | ባህር ዳር ላይ በግፍ የታሰሩ የአማራ ልጆች በአስቸኳይ ይፈቱ!

Source: http://www.aapo-mahd.org/?p=1875

መጋቢት 16, 2010 ዓ.ም. ቁጥር: aapo029/18 ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ ባህር ዳር ላይ በግፍ የታሰሩ የአማራ ልጆች በአስቸኳይ ይፈቱ! አማራን ማህበራዊ ደስታ እና ሰላም እንዳይኖረው አደርጋለሁ በማለት ምሎ ተገዝቶ የመጣው እብሪተኛው የወያኔ ትግሬ ፋሽሰት መንግስት በዘወትር አሽከሩ ብዓዴን አማካኝነት በዛሬው ዕለት በባህር ዳር ከተማ ሰላማዊ ወጣት የአማራ ምሁራንን ወደ ማጎሪያ ስፍራ ወስዶ በማሰቃየት ላይ ይገኛል፡፡ እነዚህ ምሁራን የታፈሱት በሰላማዊ መንገድ ተንቀሳቅሰው ለአማራ ህዝብ ነጻነት የሚታገል የፖለቲካ ድርጅት ለመመስረት ህጉ የሚጠይቀውን ሁሉ ሲያሟሉ ቆይተው፤ የቅድመ ምስረታ ጉባዔ ለማድረግ የሚያስችላቸውን ዕቅድ ለመንደፍ ለእራት በተሰባሰቡበት ሰዓት ነው፡፡ በእንዲህ ያለ ሁኔታ የሚንቀሳቀሱ ዜጎች እንክብካቤ እንጅ እስራት እና እንግልት አይገባቸውም ነበር፡፡ ይሁን እንጅ…

The post ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ | ባህር ዳር ላይ በግፍ የታሰሩ የአማራ ልጆች በአስቸኳይ ይፈቱ! appeared first on የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ).

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.