ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ

Source: http://www.aapo-mahd.org/?p=1837

የካቲት 19 2010 ዓ.ም. ቁጥር: aapo026/18 የተከበርከው የአማራ ህዝብ የተከበራችሁ የመዐሕድ አባላትና ደጋፊዎች እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት በውህደት ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ በጊዜያዊ አመራር ተዋቅሮ የስድስት ወራት የሽግግር ጊዜ ማሳለፉ ይታወቃል። ባለፉት ስድስት ወራት መዐሕድ መላው የአማራ ህዝብን በቁርጠኝነት ለማገልገል የሚያስችለውን የአደረጃጀት ባህልና ወቅቱ የሚጠይቀውን ዘመናዊ የድርጅት መዋቅር ሲዘረጋ ቆይቷል። ጊዜያዊ አመራሩም….ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

The post ከመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ appeared first on የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ).

Share this post

Post Comment