ከመተከል(ሚቲኪሊ) እና ከአገው ምድር ወጣቶች የተሰጠ የአቋም መግለጫ!! ======= ====== መንግስት በዋነኝነት የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ ግዴታው ነው።የመንግስት ቸልተኝነት በን…

ከመተከል(ሚቲኪሊ) እና ከአገው ምድር ወጣቶች የተሰጠ የአቋም መግለጫ!! ======= ====== መንግስት በዋነኝነት የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ ግዴታው ነው።የመንግስት ቸልተኝነት በንፁኋን ዜጎች ላይ በተለያዩ ሠዓትን ተጠብቆ የሚደረገው ማንነት ተኮርና እምነት ተኮር ጭፍጨፋዎች ሲካሄዱ ቆይተዋል አሁንም ድረስ ቀጥለዋል። በመተከ (ልሚቲኪሊ) ዞን በቡለን ወረዳ ኢባር ተብሎ በሚጠራ ቀበሌ በአገው|አማራ ኗሪዎች ላይ በግፍ ጭፍጭፋ በአሰቃቂ ሁኔታ ተፈፅሞብናል።ይንንም ያወገዘ አንድም የመንግስት ባለስልጣን ባለመኖሩ ደግሞ በእጅጉ ሀዘናችን የበረታ እንዲሆን አድርጎናል። =…

Source: Link to the Post

Leave a Reply