ከተማ አስተዳደሩ በፕላንና በህጋዊ የከተማ እድገት አቅጣጫ ብቻ እንድትማራ አጥብቀው እንደሚሰሩ ዶክተር ድረስ ሳህሉ ተናገሩ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከተማዋ በፕላንና በህጋዊ የከተማ እድገት አቅጣጫ ብቻ እንድትማራ አጥብቀው እንደሚሰሩ አዲስ የተሾሙት ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ ተናግረዋል። በበዓለ ሲመታቸው ወቅት መልእክት ያስተላለፉት ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባው ከተማዋ የውጭና የሀገር ውስጥ ዜጎች ለመኖሪያነት የሚመኟት ታይታ የማትጠገብ ናት ብለዋል። ከተማዋ በውብ የተፈጥሮ መስህብ የታደለች ድንቅ ከተማ ነችም ብለዋል። የተፈጥሮ ሙዚየምና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply