ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በተደረገው ውይይት የተነሱ አራት ነጥቦች – BBC News አማርኛ

ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በተደረገው ውይይት የተነሱ አራት ነጥቦች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/180E5/production/_114933589_121615405_375578057190197_7239331214557221094_o.jpg

የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ለሦስተኛ ጊዜ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ በተገኙበት ትናንት ውይይት አካሂደዋል። አራት ዋና ነጥቦች ላይ ውይይት መካሄዱን በውይይቱ ከተሳተፉት ሰምተናል። ሕገ መንግሥት ስለሚሻሻልበት ሁኔታ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች አደረጃጀት፣ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተስተዋለ ስላለው ግጭት እና መጭው ምርጫ የውይይቱ ርዕሶች ነበሩ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply