ከአምስት ዓመት በኋላ ሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የኃይል ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ሚኒስቴሩ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/213ዓ.ም (አብመድ) ከአምስት ዓመት በኋላ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦት ተደራሽ ማድርግ የሚያስችል ፍኖተ ካርታ በዝግጅት ላይ እንደሆነ ተገለጸ። በውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት ‘የኤሌክትርክ ዘርፍ ሪፎርም ፍኖተ ካርታ’ ላይ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ላይ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጀነር ስለሺ በቀለ እንዳሉት ኢትዮጵያ በኃይል ዘርፍ ልማት እጅግ ኋላ የቀረች አገር ናት። “ከ110 ሚሊዮን በላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply