“ከአቶ ለማ መገርሳ ጋር አብረን የጀመርነውን አብረን ለመጨረስ በአገርና በሕዝብ ጉዳይ ልዩነት ባይኖረን ደስ ይለኝ ነበር” – ታየ ደንደአ

https://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2020/08/amharic_44d8f191-de56-4113-8189-f5595678a25e.mp3

አቶ ታየ ደንደአ – የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ፓርቲው ያካሄደውን የሁለት ቀናት ጉባኤ አስመልክተው ይናገራሉ። አንኳሮች የጉባኤው ዋነኛ አጀንዳና ውሳኔዎች የአቶ ለማ መገርሳ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የፓርቲው የወደፊት አቅጣጫ    — SBS Amharic……..

Source: Link to the Post

Leave a Reply