ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

Source: https://addismaleda.com/archives/10973

(መጋቢት  29፤2012 ፤አዲስ አበባ ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት በሥነ ምግባር የታነፀ በሃላፊነት ስሜት ህዝብን የሚያገለግል ሚዲያ በሀገራችን  እንዲጎለብት የሚሰራ ተቋም ሲሆን በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍና በሀገራ አቀፍ ደረጃ የህዝቦች ስጋት የሆነው የኮቪድ 19 ወይም የኮሮና ቫይረስ እያደረሰ ያለውን…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.