ከኢትዮ ቴሌኮም እና ንግድ ባንክ 12 ቢሊዮን ብር ከትርፍ ድርሻ ክፍያ ተገኘ

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2012 በጀት ዓመት አፈጻጸም ከተገኘው 300 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ውስጥ ከትርፍ ድርሻ ክፍያ ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ ማግኘቱን የኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር በየነ ገብረመስቀል በጽ/ቤታቸው በሰጡት መግለጫ አስታወቁ። በ2012 ለኤጀንሲው ተጠሪ ከሆኑት እና የትርፍ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply