ከኦሮምያ ክልል ኢሉ አባቦራ፣ በደሌ አማራዎች በአዲስ መልክ ማፈናቀል እንደቀጠለ ነው። ከመጋቢት 7 2010 ዓ.ም ጀምሮ ከ3 ሺህ በላይ አማራዎች ተፈናቅለዋል

Source: http://welkait.com/?p=14578

(ጌታቸው ሽፈራው) ከኦሮምያ ክልል የአማራዎች መፈናቅል እንደቀጠለ ነው፡፡ አዲስ መፈናቀል ኢሉ አባቦራ፣ በደሌ ከመጋቢት 7/2010 ዓ.ም ጀምሮ ከአካባቢው ከ3 ሺህ በላይ ነዋሪዎች እንዲወጡ መደረጉን ተፈናቃዮቹ በስልክ ገልፀውልኛል። ከኦሮምያ ክልል ኢሉ አባቦራ፣ በደሌ/77 ከሚባል ቦታ የተፈናቀሉት አማራዎች ወደ ባህርዳር መጥተዋል፡፡ ~ ከኢሉ አባቦራ፣ በደሌ ተፈናቅለው ባህር ዳር የሚገኙት 64 አባውራዎች ሲሆኑ ቤተሰቦቻቸው ተበትነዋል! ~ ተፈናቃዮች ቤታቸው …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.