“ከኮሮናቫይረስ ባገግምም አሁንም በሽታው ይገድለኛል ብዬ እፈራለሁ” – BBC News አማርኛ

“ከኮሮናቫይረስ ባገግምም አሁንም በሽታው ይገድለኛል ብዬ እፈራለሁ” – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/C5C4/production/_114382605_gettyimages-1228467467.jpg

ለ18 ቀናት በለይቶ ማቆያ ሳለ በየቀኑ ሰዎች ሲሞቱ አይቷል። ወጣት፣ አዛውንት፣ ሴት፣ ወንድ. . . በርካታ የኮቪድ-19 ታማሚዎች በሞት ሲለዩ አሚት ተመልክቷል። አሚት አሰቃቂ ቆይታውን ለመርሳት እየታገለ ነው። ከኮሮናቫይረስ ካገገመ በኋላ ጭምት ሆኗል። ካወራም በበሽታው ሳቢያ ስለሞቱ ሰዎች እንደሚያወራ አጎቱ ይናገራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply