ከዓለም-አቀፍ የጉራጌ ማህበር (ዓጉማ) የተሰጠ መግለጫ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107643

በኦሮሚያ ክልል በጉራጌ ተወላጆች ላይ ዘርን መሰረት ባደረገ የተቃጣው ጥቃት በተመለከተ ከዓለም-አቀፍ የጉራጌ ማህበር (ዓጉማ) የተሰጠ መግለጫ ሐምሌ 1 ቀን 2012 ዓ.ም በመጀመሪያ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም የኦሮምኛ ድምፃዊ በነበረው በወንድማችን ሀጫሉ ሁንዴሳ ላይ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች የተፈጸመው የግፍ ግድያ  እና ይህንን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረው ዘርን መሰረት ያደረገ ወንጀል ህይወታቸው ላጡ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ነፍስ ይማር እያልን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለዘመዶቻቸው፣ ለጓደኞቻቸው፣ ለሚያውቋቸውና ለሚያውቁት፣ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተሰማን የልብ ስብራት እየገለጽን መጽናናትን እንመኛለን። አርቲስት ሀጫሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ እንዲመጣ የኦሮሞ ወጣቶችን በግንባር ቀደምትነት ሲያነቃቁ ከነበሩት ጥቂት ሰዎች የሚጠቀስ አንዱ ሰው ነበር። አርቲስቱ የለውጥ አቀንቃኝ ባይሆን እንኳን ኢ-ሰብዓዊ በሆነ መልኩ የተፈጸመበት

The post ከዓለም-አቀፍ የጉራጌ ማህበር (ዓጉማ) የተሰጠ መግለጫ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.