ከዓለም ጤና ድርጅት ፕሬዝዳንት ከዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጎን እንቆማለን!

Source: https://www.gudayachn.com/2020/04/blog-post_7.html

ዶ/ር ቴዎድሮስ ላይ ጣታቸው የሚቀስሩት አንዳንድ የምዕራብ ሚድያዎች ዋና ምክንያት ምንድነው?
በጃፓን የኤርትራ አምባሳደር በዶ/ር ቴዎድሮስ አንፃር የሚፅፉት ትውቴር ያሉበትን ቦታ አይመጥንም 

==============

ጉዳያችን ሚድያ፣ኮሚኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት 

Gudayachn Multimedia, Communication and Consultant

ሰሞኑን አንዳንድ ሰዎች ከምዕራብ አገሮች ጭምር በዓለማችን ላይ ለተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ የዓለም ጤና ድርጅት የአመራር ድክመት እንዳለበት ለመናገር ሲሞክሩ ይሰማሉ።የዓለም ጤና ድርጅት ግን የሚጠበቅበትን ስራዎች በሚገባ እየተወጣ ነው።ከድርጅቱ የሚጠበቁት

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.