ከዚህ ቀደም በ737 ማክስ-8 አውሮፕላኖቹ ያጋጠሙትን አደጋዎች ኩባንያው ማስቀረት ይችል እንደነበር ተገለጸ፡፡

ቦይንግ በሁለት አደጋዎች የሞቱ 346 ሰዎችን ሞት የማስቀረት ዕድል እንደነበረው አዲስ የወጣ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ ሪፖርቱ ለቦይንግ 737 ማክስ-8 አውሮፕላን የተሰጠው የበረራ ፈቃድ እንደገና መታዬት እንዳለበትም ጠቁሟል፡፡ በርካታ የዲዛይን፣ የአመራርና የቁጥጥር ድክመቶች ለ346 ሰዎች ሞት ምክንያት እንደሆኑ ነው ሪፖርቱ ያሳዬው፡፡ የኮንግረሱ የትራንስፖርትና መሠረተ ልማት ኮሚቴ ያዘጋጀው ባለ238 ገጽ ሪፖርት ኩባንያውን ‘‘ከደኅንነት ይልቅ ለትርፍ ቅድሚያ ሰጥቷል’’ ሲል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply