ከዚህ በኋላ ከደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደሕዴን) ጋር ግንኙነት አይኖረንም – የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/172065

የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ደስታ ሌዳሞ አጠር ያለ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ውጤቱ የሲዳማ ዞንን ወደ ክልልነት የሚመራ ከሆነ ከዚህ በኋላ ከደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደሕዴን) ጋር ግንኙነት አይኖረንም ብለዋል፡፡

– የአዲሱ የብልፅግና ፓርቲ አባል እንሆናለን፣ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱንም በክልላችን እንከፍታለን ብለዋል፡፡
– በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች የጣቢያው ውጤቶች ከዛሬ ማለዳ ጀምሮ ተለጥፈዋል፡፡
– ከሰዓት በኋላና ነገ አጠቃላይ ጊዜያዊ ውጤቱ ይደርሳል ተብሏል፡፡
– ምርጫ ቦርድ በ7 ቀናት ውስጥ አጠቃላይ ውጤቱን አሳውቃለሁ ብሏል፡፡
የSheger FM 102.1 የስልክ ሪፖርት እነሆ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.