ክርስቲያን ታደለ ከቂሊንጦ

Source: https://amharaonline.org/%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95-%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%88%88-%E1%8A%A8%E1%89%82%E1%88%8A%E1%8A%95%E1%8C%A6/

የአብን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ክርስቲያን ታደለ ከቂሊንጦ ========================== – “እኔ የታሰርኩት ጎጃሜ ተብዬ አይደለም፤ በለጠ ካሳም የታሰረው ጎንደሬ ተብሎ አይደለም፤ በዚህ ወቅት ሸዋ፣ ወሎ፣ ጎጃም፣ ጎንደር እያለ የጎጥ አጀንዳ የሚያራግብ እሱ ከእኛ አይደለም፤ ወይም በቁሙ የሞተ ነው።”- “ዶ/ር አምባቸው በእኔ በክርስቲያን ምክንያት ከአብይ ጋር የተጣላና አብኖችን አትንኩብኝ ብሎ ጥርስ የተነከሰበት ጋሻችን ነበር።” ዶ/ር አምባቸው እንደሞተ ስሰማ የተሰማኝ ስሜት እናቴ ስትሞት አልተሰማኝም ነበር፤ መግለፅ የማልፈልጋቸው ብዙ ነገሮችን አብረን ለመስራት ተነጋግረን ነበር፤ ከታሰርኩ በኋላ ሲመረምሩኝ የተጠየቁኩት ጥያቄ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.