ኮሮና ከሚያሸንፈን እናሸንፈው፣ ከሚዘምትብን እንዝመትበት፣ ከሚያጠፋን እናጥፋው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

Source: https://addismaleda.com/archives/12018

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኮሮና ቫይረስ ወርርሽኝን መከላከል ላይ ያተኮረ መልዕክት ዛሬ በማህበራዊ ገፃቸው አስፈርዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስተሩ በመልዕክታቸውም የኮሮና ወዳጅ ማን እንደሆነ ደርሰንበታ፣ መዘናጋት ይባላል፡፡ ኮሮና ከመዘናጋት ጋር ከተባበረ አንችለውም ሁለቱን መነጣጠል አለብን ሉ ሲሆን ሰሞኑን በኮሮና የሚያዙ ሰዎች…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.