ኮቪድ-19 በሀረሪ ክልል

Source: https://amharic.voanews.com/a/Harare-covid-case-5-22-2020/5432261.html
https://gdb.voanews.com/38817B0F-A2B7-49FA-BE53-D6857104052B_cx0_cy8_cw0_w800_h450.jpg

በሀረሪ ክልል የኮሮናቫይረስ ከተገነባቸው ሰዎች ጋር ምንም አይነት ንክኪም ሆነ የጉዞ ታሪክ የሌለው አንድ ነዋሪ የኮሮናቫይረስ ተገኝቶበታል።

ይህም የኮሮናቫይረስ ከጋምቤላ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች ላይመኖሩን ያሳወቀ ሆኗል። የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርቧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

 

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.