ኮዳ ትራሱ ሌ/ጄነራል አማን ሚካዔል ዓንዶም

ሌ/ጄነራል አማን ሚካዔል ዓንዶም የተወለዱት በ 1916 ዓ.ም ነው ፤ በአንድ ጎናቸው ተንቤን ትግራይ በሌላ በኩል ደግሞ የኤርትራ ጸአዘጋ ተወላጅ ናቸው። የአንደኛ እና የሁለተኛ ትምህርታቸውን አስመራ በሚገኘው ኮምቦኒና ካርቱም ኢቫንጀሊካል ሚሲዮን ፤ በተጨማሪም በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ እና በአሜሪካን ሐዋርድ ዩኒቨርስቲ የከፍተኛ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል ። በወታደራዊ ትምህርትም በእንግሊዝ ሀገር በካምበርሊ ስታፍ ኮሌጅ የአዛዥነት ትምህርት የወሰዱ የመጀመሪያው መኮንን ናቸው ። ጄነራል አማን በ 1932 ዓ.ም መጨረሻ ካርቱም ሶባ በተባለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጦር ትምህርት ቤት ከነ ጄነራል ከበደ ገብሬና ጄነራል አብይ አበበ ጋር በአንደኛ ኮርስ በእንግሊዞች ይሰጥ የነበረውን ወታደራዊ ትምህርት ወስደዋል ፤ ጄነራል አማን በታህሳስ ወር 1933 ዓ.ም በእንግሊዝ ጦር መሪነት በጎጃም በኩል በተካሄደው

The post ኮዳ ትራሱ ሌ/ጄነራል አማን ሚካዔል ዓንዶም appeared first on ዘ-ሐበሻ Ethiopian Latest News & Point of View 24/7.

Source: Link to the Post

Leave a Reply