“ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” የትውልድ ቃልኪዳናችን ነው! – ልሳነ ግፉዓን ድርጅት

Source: http://welkait.com/?p=13695

“ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” የትውልድ ቃልኪዳናችን ነው! የወልቃይት ህዝብ ትግል መነሻው የፍሽስት ህወሃት ወረራና ተስፋፊነት ሲሆን የተጀመረውም የባንዳው ቡድን ታጣቂዎች የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የጎንደርን/ወልቃይትን መሬት ከረገጡበት ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ነው። ይህ ህወሃት አቅዶና ተዘጋጅቶ የቆሰቆሰውና ለብዙ ንጹሃን ወገኖቻችን ደም መፍሰስ ምክንያት የሆነው ግጭት ለአለፉት 40 ዓመታት የቀጠለና እኛም በግፍ የተነጠቅነውን የአባቶቻችን ዕርስት እስክናስመልስ ድረስ ትላንት፣ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.