ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት. . .

Source: https://welkait.com/?p=20003

Achamyeleh Tamiru ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት. . . ( ክፍል 1 እና 2) ቂጡን በቅጡ ያልጠረገ ኩታራ ሁሉ እየተነሳ ተሸክሞት የሚዞረውን የኦነጋውያን የአህይነት ጭነት ባራገፈ ቁጥር መኪና በመንዳት የመጀመሪያው ጥቁር ሰው የሆኑት ዳግማዊ ምኒልክ አህያ እንጂ ፈረስ ጋልበው የማያውቁ ቢመስለው አይፈረድበትም። አጥፊዎቹ በዘውግ ወስነው የራሳቸው ካደረጉት ኅብረተሰብ የተገኘውን ወጣት ክፍል ያራገፉበትን የፕሮፓጋንዳ ጭነት ሁሉ ሳያንገራግር …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.