ወያኔን ኮንኖ ኦህዴድ እና ብአዴንን ማንገስም ወንጀለንነት ነዉ – ሸንቁጥ አየለ

Source: http://ethioforum.org/amharic/%E1%8B%88%E1%8B%AB%E1%8A%94%E1%8A%95-%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%8A%96-%E1%8A%A6%E1%88%85%E1%8B%B4%E1%8B%B5-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%89%A5%E1%8A%A0%E1%8B%B4%E1%8A%95%E1%8A%95-%E1%88%9B%E1%8A%95%E1%8C%88/

የሲቪል ህግ ስርዓት (civil law system) የሚከተሉ ሀገራት በአብዛኛዉ የሚካፈሉት የወንጀል ህግ ጽንሰ ሀሳብ የበላይ አለቃህ ወንጀል እንድትሰራ ቢያዝህ ወንጀሉን እስከሰራህዉ ድረስ ወንጀለኛ ነህ:: ወንጀል እንድትሰራ አለቃህ ሲያዝህ እንቢ በል…

Share this post

One thought on “ወያኔን ኮንኖ ኦህዴድ እና ብአዴንን ማንገስም ወንጀለንነት ነዉ – ሸንቁጥ አየለ

 1. >»ከወራት በፊት በግማሽ ሚሊዮን የሚቆጠር የኦሮሞ ህዝብ ከሶማሊ ክልል በአንድ ጊዜ እንዲፈናቀል ተደርጓል::የተገደለዉ ምን ያህል እንደሆነ ከፈጣሪ በቀር የሚያዉቅ የለም::ጋምቤላ ክልል ላይ በአንዋኮች ላይ ምን ተደረገ? ደቡብ ክልል ላይ በአማራ ላይ ምን ተፈጸመ? አሁንም በመላ ሀገሪቱ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ምን እየተከናወነ ነዉ? ተማሪዎቹ የሚጨፈጨፉት በማን ነዉ?
  ለዚህ ሁሉ ወንጀል ማን ነዉ ተጠያቂዉ?ህዉሃት ብቻ?

  *ሰሞኑን 60 ሶማሌዎች በኦሮሚያ ክልል ተጨፍጭፈዋል:: ለዚህ ወንጀል ተጠያቂዉ ማን ነዉ? እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በርካታ የአማራ ማህበረሰብ ላይ በኦሮሚያ ዉስጥ የጭፍጨፋ እርምጃ እየተወሰደባቸዉ ነዉ:: ተጠያቂዉ ማን ነዉ? ወያኔ ብቻ?
  ** አንዳንድ ሰዎች ኦሮሞ ስለሆኑ የኦሮሞ ወንጀለኛ ኦህዴዶችን ለማጀገን ወይም አማራ ስለሆኑ የአማራ ድርጅት ተብሎ የተሰዬመዉን የብአዴን ወንጀለኞችን ለማጀገን ደፋ ቀና ለምትሉ ተቃዋሚ መሳዮች፡ የኢትዮጵያን ህዝብ ያጋደላችሁ: ያስገደላችሁ: ከወያኔ ጋር የተባበራችሁ: ወያኔን እያገለገላችሁ ያላችሁ: ዘረኝነት በመዝራት ኢትዮጵያ ከምድረ ገጽ ትጠፋ ዘንድ የሰራችሁ ሁሉ ከፍርድ እንደማታመልጡ አትርሱት::
  * ወያኔ የሚባለዉ ርኩስ መንፈስ ያለበት ሀይል ስለሆነ የሚያዘዉ በሀገሪቱ የሚሰራዉ ወንጀል እና ሀጢያት ሁሉ የወያኔ ነዉ ይሉሃል::እነሱ በወያኔ መረብ ዉስጥ ሆነዉ እና የወያኔን አይነት ወንጀል እየሰሩ ወያኔን ብቻ ከሰዉ እራሳቸዉን ከደሙ ነጻ ያወጣሉ::በርግጥም የሚያሞኙት አላጡም::
  >› ምክንያቱም ዘመኑ የጭፍን(የዕውር) ተቃዋሚ/ተቋቋሚ እና ደጋፊ/ ተደጋፊ ነው!
  እያንዳንዱ አካባቢውን ቢያፀዳ ከተማችን ንፁሕ ትሆን ነበር!
  እያንዳንዱ የክ/ሀገሩን የልዩ ጥቅማጥቅም ተመጽዋች/ተጠርናፊ፡ ተለጣፊ፡ ሹምባሽ/ባንዳ፤
  አድርባይ!ተሞሳሟሽ፡ ዘረኛና ጎጠኛ ቢያፀዳ ህወሓት ይወድቃል ከሜዳ።አራት ነጥብ።
  አደለም እንዴ? ዋሸሁ እንዴ? ነን ሶቤ?

  Reply

Post Comment