ወያኔዎች ዘረፋውን አጧጡፈውታል። ወረታ የሚገኘውን መጋዝን እያፈረሱ የጣራውን ብረትና እህሉን እየጫኑ እየወሰዱት ነው!!

Source: http://welkait.com/?p=15113

(ሙሉቀን ተስፋው) በወረታ ከተማ የሚገኘው የምግብ ዋስትና የእህል ማከማቻ መጋዝን ጣራውን እያፈረሱ፣ ብረቱን እና እህሉን እየጫኑ እየወሰዱት ነው ወረታ የሚገኘው የመጠባበቂያ መጋዝን ውስጥ የሚገኘው እህል እየተጫነ ወዳልታወቀ ቦታ በትልልቅ መኪና እየተጫነ እየተወሰደ ነው። የመጋዙንም ጣራ እያፈርሱ የጣራውን ብረት እየጫኑ መውሰድ እየወሰዱት ነው። ከዚህ በታች የምትመለከቱት ፎቶ በወረታ ከተማ የሚገኘው የምግብ ዋስትና የእህል ማከማቻ መጋዝን ከሰኔ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.