ወይ ግዜ ደጉ! ህወሃት ኢቢሲ (የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን EBC) ላያ ማለቃቀስ ጀመረች!

Source: http://welkait.com/?p=15168

ህወሃት ኢቢሲ (የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን EBC) ላለፉት 27 ዓመታት ከላይ እስከታች ተቆጣጥራና የግል ንብረቷ አድርጋ ስትጠቀምበት ነበር። እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ባለስልጣን የተባለውን ተቋም የሚመሩት አቶ ዘርአይ አስገዶምን ጨምሮ ከፍተኛ ሃላፊዎቹ የሕወሃት አባላት ነበሩ። ህወሃት ኢቢሲን ከላይ እስከታች በዋና ዳይሬክተሩ አቶ ዘርአይ አስገዶም ሲመሩት በተጨማሪ ምክትል ዳይሬክተሩ አቶ ልኡል ገብሩ ገብረእግዚአብሔር እንዲሁም ገብረጊዮርጊስ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.