ወደ ሀገራችን መልሱን

Source: https://amharaonline.org/%E1%8B%88%E1%8B%B0-%E1%88%80%E1%8C%88%E1%88%AB%E1%89%BD%E1%8A%95-%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%B1%E1%8A%95/

የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ የስነ ልቦና ቀውስና ችግር የሚሰማን ከሆነ ይህም ችግር ችግራችን ነው። ……….. ወደ ሐገራችን መልሱን !!! ኮሮና ቫይረስ በተቀሰቀሰባት የቻይናዋ ውሃን ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድምፃችን ይሰማ እያሉ ነው።በቻይና የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማሕበር በማሕበራዊ ሚድያዎች የአስወጡን ቅስቀሳ ጀምረዋል። ተማሪዎቹ መንግሥት ወደ ሃገራቸው እንዲመልሳቸው በመጠየቅ ላይ ናቸው።በውሃን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 300 ገደማ እንደሆነ ይገመታል።አብዛኛዎቹ በስጋት ውስጥ እንዳሉና ከተማዋም ፀጥታ የዋጣት እንደሆነች ይናገራሉ። ተማሪዎቹ የምግብና መጠጥ ውሃ እጥረትም አጋጥሞናል ይላሉ።በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለፈው ሳምንት ጉዳዩን በተመለከተ ለቢቢሲ እንደተናገረው …

The post ወደ ሀገራችን መልሱን appeared first on National Amhara Movement Support Site – የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ደጋፊዎች ድህረ ገጽ.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.