ወደ ዋይት ሀውስ የሚወስደውን መንገድ 16th street ) Black Lives Matter ተብሎ ተሰየም

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/105802

መንበረ የዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ District Colombia Muriel Bowser ወደ ዋይት ሀውስ የሚወስደውን መንገድ “Black Lives Matter” አስፋልቱ ላይ በዚህ መልክ አጽፋዋለች ። በተጨማሪ መንገዱን ( 16th street ) Black Lives Matter ብላ ሰይማዋለች ። የህዝብ ስትሆን እንዲህ ነው ። ለስልጣንህ አትጨነቅም ። ከተገፋው ጎን ትቆማለህ ። የዚህች ከንቲባ ተግባር ለህዝብ አገለግላለሁ ብሎ ለተመረጠ ሁሉ ትልቅ

The post ወደ ዋይት ሀውስ የሚወስደውን መንገድ 16th street ) Black Lives Matter ተብሎ ተሰየም appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.