ወጣቶቹ ከአገለገሉ ዕቃዎች ስለ ገነቧቸው ትንፈሳ አጋዥ መሳሪያዎች

Source: https://amharic.voanews.com/a/%E1%8B%88%E1%8C%A3%E1%89%B6%E1%89%B9-%E1%8A%A8%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%88%88%E1%8C%88%E1%88%89-%E1%8B%95%E1%89%83%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%88%B5%E1%88%88-%E1%8C%88%E1%8A%90%E1%89%A7%E1%89%B8%E1%8B%8D-%E1%89%B5%E1%8A%95%E1%8D%88%E1%88%B3-%E1%8A%A0%E1%8C%8B%E1%8B%A5-%E1%88%98%E1%88%B3%E1%88%AA%E1%8B%AB%E1%8B%8E%E1%89%BD/5443963.html
https://gdb.voanews.com/E5AC51F0-50D2-4743-94B0-03BA65EE1529_w800_h450.jpg

ወጣት ጅብሪል መሀመድ ይባላል:: የአምቦ ከተማ ነዋሪ ሲሆን የተሽከርካሪ መለዋወጫ/ቶርኖ ባለሙያ ነው:: ከስራ ባልደረቦቹ ጋር በመሆን የኮሮና ታማሚዎችን ህክምና ሊያግዝ የሚችል በኤሌክትሪክ የታገዘ የትንፈሳ አጋዥ መሳሪያና የኦክሲጅን ማምረቻ መሳሪያ መስራቱን ለጋቢና ቪኦኤ ገልጿል:: የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የባዮ-ሜዲካል ክፍል ሃላፊ እንጅነር ቃልኪዳን ገዛኸኝ የወጣቶቹ የፈጠራ ስራ ድካምና መሳሪያውን ለመግዛት የሚወጣ ወጭን የሚቀንስ ነው ብለዋል:: ናኮር መልካ ተጨማሪውን ልኳል::

 

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.