ዉይይት፤ አወዛጋቢዉ የአዲስ አበባ ማንነት ጥያቄ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/57866
https://mereja.com/amharic/v2

አዲስ አበባ ጥያቄ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሄ እንዲያገኝ አሁን መነሳቱ አስፈላጊ ነዉ የሚሉ ሰዎች የመኖራቸዉን ያህል፤ በዉጭ የሚኖሩ የተለያዩ የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም ያላቸዉ ፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲገቡ በተፈቀደበትና የፖለቲካ ምህዳሩ እንዲሰፋ እየተሰራ ባለበት ወቅት፤ መግለጫዉ መዉጣቱ ለለዉጡ ደንቃራ ይሆናል ሲሉ ስጋታቸዉን የሚገልፁ አሉ።…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.