ዉይይት፤ የኮሮና ስጋት በኢትዮጵያ

Source: https://www.dw.com/am/%E1%8B%89%E1%8B%AD%E1%8B%AD%E1%89%B5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8A%AE%E1%88%AE%E1%8A%93-%E1%88%B5%E1%8C%8B%E1%89%B5-%E1%89%A0%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB/a-53802651?maca=amh-podcast_amh_diskussionsforum-8741-xml-mrss

https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/podcasts/amh/8741_podcast_amh_diskussionsforum/E6FF64F2_1-podcast-8741-53802651.mp3

«በአስክሪን ምርመራ ኮሮና መገኘቱ ለኛ ትልቅ ማስጠንቀቅያ ሊሰጠን ይገባል። ጥንቃቂ ሊለየን አይገባም። በኮሮና ብዙ የኤኮኖሚና የማኅበረሰባዊ ቀዉሶች እየተከሰቱ ናቸዉ። የሕጻናት ወሲባዊ ጥቃትና ትንኮሳ አንዱ ነዉ። እንደዉም አንድ እናት እንዳሉት እኔ የሚያሳስበኝ የኮሮና በሽታ ሳይሆን ነገ ልጄን ምን አበላለሁ የሚለዉ ነዉ ብለዋል።» ተወያዮች

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.