ዋስትና የተፈቀደላቸው ቤተሰቦች እንዳልተለቀቁላቸው እየተናገሩ ናቸው

https://gdb.voanews.com/9617342C-991C-4CB8-ADF0-0255A9D4FD3A_cx0_cy37_cw0_w800_h450.jpg

ፍርድ ቤት “በእሥር ላይ ላሉ ዘመዶቻችንና ደንበኞቻችን የዋስትና መብት ቢሰጥም የኦሮምያ ፖሊስ ግን መልሶ እስር ቤት አስገባብን” ሲሉ የታሳሪ ቤተሰቦች እና የህግ አማካሪዎቻቸው ገልፀዋል።

የኦሮምያ ፀጥታና አስተዳደር ቢሮ “ግለሰቦቹ በሌላ ወንጀልም ስለሚጠረጠሩ እየተወስደ ያለው እርምጃ የፍርድ ቤትን ነፃነት አይጋፋም” ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply