ዖሮማራ የኢትዮጵያ ዋርካ ነው – ከአባዊርቱ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/109000

 መግቢያ! “ዖሮሞዎች”  ብለን  በጥቅሉ ሁሉን ትውልደ ዖሮሞ አድሬስ ማድረግ  እራሱ ፀረ ኢትዮጵያዊነት ነው። ሁሉን በዘውግ  አመለካከት ከፅንፈኞች ጋር በመደመር የፖለቲካ ሂሳብ የምናወራርድ ከሆነ  ለሀገራችን ሀገረ መንግስት ግንባታ እንቅፋት ከመሆን ውጪ እንጮህለታለን  ለምንለው ማህበረሰብ የምናተርፍለት ነገር አይኖርም። ትናንት ኢትዮጵያን የገነቡት እነ ራስ ጎበና ዳጪ ፣  ሀብተጊዮርጊስ ቢነግዴ ከኦሮሞነታቸው በላይ በኢትዮጵያዊነታቸው ደምቀው ነበር ኢትዮጵያን ወዲህ ወደኛው ዘመን ያሻገሩልን። ገናናው ራስ አበበ አረጋይ የሸዋ አርበኛ እናታቸው የጎበና ዳጪ ሴት ልጅ ናቸው:: የሸዋ ሀገር ገንቢዎች የዛሬይቱ ዘመናዊ ኢትዮጵያ መስራቾችም ማለት ይቻላል -ዖሮማራዎች – ነበሩ::አብዛኛው  ሸዋ ዖሮሞም አማራም ነው:: ይህ በታሪክ ሳይሆን ዛሬም በህዝብ ውስጥ ያለ የማይሸሽ  ሀቅ ነው። የአቢይም መንግስት የማይነቃነቅ ግድግዳ የማይመዘዝ ሀረግ

The post ዖሮማራ የኢትዮጵያ ዋርካ ነው – ከአባዊርቱ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider 24/7.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.