ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት መሠረተ ልማቶችን መጠቀም ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ከመቀበል እንደሚታደግና ጊዜና ጉልበት እንደሚቆጥብ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) አቶ ዮሐንስ ዱባለ ነዋሪነታቸው በአዊ ብሔረሰብ ቻግኒ ከተማ አስተዳደር ነው፡፡ አቶ ዮሐንስ ጊዜያቸውን እና ጉልበታቸውን ለመቆጠብ ዘወትር ባንክ ቤት አይመላለሱም፤ እጃቸው በሚገኘው የሞባይል ስልካቸው ነው ሁሉንም ተግባራቸውን የሚያከናውኑት፡፡ አቶ ዮሐንስ “ገንዘብ ለመላክም ሆነ ለማውጣት እንዲሁም የውኃ እና የመብራት የአገልግሎት ክፍያዎችን ለመክፈል ሞባይሌን ነው የምጠቀመው፡፡ ዲጂታል ባንኪንግ ከማንም ጋር ንክኪ እንዳይኖረኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply