ዝም አንልም – ከአባዊርቱ!!!

የንፁሀን ደም ይጮሀል፣ እነ ጁዋር ፍርዳቸውን ያግኙ ዘንድ ዝም አንልም ።  የንፁሀን ድምፅ፣ በልፈታቸውም ፣ በህይወት የተረፉትም፣ አያስተኛም አያስበላም አያሳርፍም! በአገራችን አሰቃቂ ግፍ ተፈፅሞ የዖሮሞ ወገኖቼ በውጭው አለም ጩኸትና ዋይታ ግራ ገብቶኛል። የሚጮኸውና የሚለቀሰው ደግሞ በግፍ ስላለቁት ወገኖች ሳይሆን ለጁዋርና በቀለ አይነቱ ከሀዲያን ደግሞ ሲሆን ጨርቅ አስጥሎ ሊያሳብድ ይከጅላል። ምን ጉድ ነው የመጣው በአገራችን? ነፍሰጡር፣ አዛውንት እየታረዱ ማንን ለመሸንገል ነው ጩኸቱ? የአቃቢት ጄኔራልስ መግለጫ ምነው ቀዘቀዘ? በውጭውስ የፅልመትን መንጋ ጨርሱ ብለው ወደ ህዝቡ ያስፈተለኳቸውን አውሬዎች የሚከታተል የጠበቆች ጉዳይ ከምን ደረሰ? ማስረጃ ነው ገና እየፈለግን ያለነው እንዳትሉና የባሰ አታሳዝኑን እንጅ ። ይህን ወንጀል የሚያቀናጅ መንግስት ጉልበቱን ቢያጣ ሙያተኞች እንደምን አስቻላችሁ? መዋጮ

Source: Link to the Post

Leave a Reply