ዝንጀሮዎች የተማሪውን ስልክ ሰርቀው ፎቶ ተነስተው መለሱለት – BBC News አማርኛ

ዝንጀሮዎች የተማሪውን ስልክ ሰርቀው ፎቶ ተነስተው መለሱለት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/B175/production/_114392454__114381856_photo_2020-09-15_11-58-09.jpg

ተማሪው ይህንን ቪዲዮ በትዊተር ሰሌዳው ካጋራ በኋላ ነው የሮድዚ ታሪክ ዓለምን ጉድ ያሰኘው፡፡ ማሌዢያዊው ተማሪ ስልኩ እንዴት እንደተሰረቀ፣ መቼ ተሰረቀ፣ ለምን ተሰረቀ ግራ ገብቶት ለ24 ሰዓት ያህል ሲደነቅ እንደቆየ ለቢቢሲ ተናግሯል፡፡ ምክንያቱም ያን ቀን ከቤት አልወጣም፡፡ ከቤት ውጭ እንዳልተሰረቀ ደግሞ ያውቃል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply