የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ ወደ መምህርነት ሊመለሱ ነው።ትምህርት ሚኒስቴር ለቀድሞው መምህራን የበጎ ፍቃድ የመምህርነት ሙያ አገልግሎት ጥሪ ማቅረቡን ተከትሎ ነው ርዕ…

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ ወደ መምህርነት ሊመለሱ ነው።

ትምህርት ሚኒስቴር ለቀድሞው መምህራን የበጎ ፍቃድ የመምህርነት ሙያ አገልግሎት ጥሪ ማቅረቡን ተከትሎ ነው ርዕሰ መስተዳድሩ በበጎ ፍቃድ ለማስተማር ዝግጁ መሆናቸውን የገለጹት።

በተመሳሳይም የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሙክታር ሳሊህ ጥሪውን ተቀብለው የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት አይነትን በበጎ ፍቃድ ሊያስተምሩ መዘጋጀታቸውን የሀረሪ መገናኛ ብዙሀን ዘግቧል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያውያን
ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply