የሀዋሳ ከተማ ም/ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ከቪኦኤ ጋር

Source: https://amharic.voanews.com/a/covid-2-4-2020/5357124.html
https://gdb.voanews.com/e7904b8e-2266-4513-9068-d3c1e7840874_tv_w800_h450.jpg

በኢትዮጵያ ክልሎችና ከተሞች የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጭትን ለመከላከል ክልከላዎችንና ውሳኔዎች እያሳለፉ ነው።በሁሉም አቅጣጫ ወደ ሀዋሳ ከተማ የሚገቡ ሰዎችም የሙቀት መጠናቸው እየተለካ እንደሚገቡም ተገልጿል።
የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ከቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.