የህወሃት የበቀል ሰይፍ በወልዲያ!

Source: http://welkait.com/?p=11973

[በወንድወሰን ተክሉ-ጋዜጠኛ] **መነሻ ጭብጥ- ** ማክሰኞ እለት በወጣው የተመድ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን መግለጫ ተቋሙ በወልዲያ ከተማ የተካሄደውን ጭፍጨፋ በጽኑ አውግዟል። ድርጊቱን የፈጸሙትና አዘው ያስፈጸሙትም በአስቸካይ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው በሚል አቋም ጉዳዩ በነጻና ገለልተኛ አጣሪ ሃይል እንዲጣራ ሲል ጠይቋል። ** ከተማይቱ ለ4ኛ ቀን በዓመጽ የዋለች ሲሆን በእለቱ መቆም የነበረበት ሳምንታዊው የማክሰኞ ገበያ በወጣቶቹ በኩል የሞቱብንን ሀዘን …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.